ጠንቋይ ነኝ ባለ ሰው ምክር ተነሳስቶ የ5 ዓመት ህፃን ልጅን ወንዝ ውስጥ በመክተት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ እስራት ተቀጣ

ZENA24NOWneutral2026-09-24 10:56:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠንቋይ ነኝ ባለ ሰው ምክር ተነሳስቶ የ5 ዓመት ህፃን ልጅን ወንዝ ውስጥ በመክተት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ እስራት ተቀጣ ድርጊቱን የፈጸመው የቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ኢልኩሌ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው ጉዮ ገልማ ገንዲ የተባለ የ30ዎቹ አጋማሽ ወጣት ሲሆን አዋቂ ወይም ጠንቋይ ነኝ ባለ ሰው ምክር ተነሳስቶ የ5 ዓመት ህፃንን በመግደሉ የ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንደተፈረደበት የቦረና ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ጉዮ ከልጅነቱ እስከ ጉልምስናው ጠንክሮ ቢሠራም የሚፈልገው ደረጃ ላይ ባለመድረሱና ከእርሱ በኋላ የተነሱት በሀብት በመቅደማቸው የተነሳ በተሰማው ከፍተኛ የመማረር ስሜት አቋራጭ መንገድ ፍለጋ ወደ አንድ አዋቂ ዘንድ ያቀናል፡፡ አዋቂ ነኝ ባዩም የሠራኸው ሁሉ የተባረከ እንዳይሆን መድኃኒት ተሠርቶብሃል፤ ይህንን ለማክሸፍ የ5 ዓመት ወንድ ልጆችን የምሰጥህን ውሃ ማጠጣት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]