የስድስት ዓመቷ ቻይናዊት በሩቢክስ ኩብ የፍጥነት ውድድር የሴቶች አዲስ ሪከርድ አስመዘገበች።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-09-24 10:48:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

የስድስት ዓመቷ ቻይናዊት በሩቢክስ ኩብ የፍጥነት ውድድር የሴቶች አዲስ ሪከርድ አስመዘገበች። የሲቹዋን ግዛት ተወላጅ የሆነችው የስድስት ዓመቷ ቻይናዊት ሊያን ዩንዢ ፣ በዓለም አቀፍ የሩቢክስ ኩብ ውድድር በ3x3x3 የፍጥነት ዘርፍ በሦስት ቀናት ውስጥ የራሷን የዓለም ሪከርድ ሁለት ጊዜ በማሻሻል አዲስ ታሪክ አስመዝግባለች። በዓለም የሩቢክስ ኩብ ማህበር / WCA እውቅና በተሰጣቸው ውድድሮች ላይ የተሳተፈችው ታዳጊዋ፣ መጀመሪያ በውሃን በተካሄደ ውድድር የ3x3x3 ኩብን በአማካይ በ4.52 ሰከንድ በመፍታት አዲስ ሪከርድ ያስመዘገበች ሲሆን፣ ከሁለት ቀናት በኋላ በጓንግዙ በተካሄደ ውድድር አማካይ ፍጥነቷን ወደ 4.27 ሰከንድ በማሻሻል የራሷን ሪከርድ መስበር ችላለች። ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ዘርፍ የሩቢክስ ኩብን ከ4.5 ሰከንድ በታች በሆነ አማካይ ጊዜ በመፍታት የመጀመሪያዋ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]