ህወሃት እየተመለሰ ነው-መከላከያ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-24 11:27:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህወሃት እየተመለሰ ነው-መከላከያ‼️ ህወሃት በሰሜን ወሎ ዞን ተኩለሽ ፣ ድልድይ ፣ቀይ አፈር ፣ በረሃ ማርያም ፣ ባይብዋ ፣በጭሮ እና ኩቤ ቀረንሳ በሚባሉ አካባቢዎች ላይ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰልፎ ሾልኮ ለመግባት የሞከረ ሲሆን በደረሰበት ጠንካራ ምት ወደ መጣበት ለመመለስ መገደዱን እንዲሁም ታጣቂዎች እና መሳሪዎችን መማረካቸውን የሰሜን ምስራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ገልፀዋል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]