https://youtu.be/AyCQl1onG0c በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ዳግመኛ በቀሰቀሰው ውጥረት ዙሪያ የትግራይ ኃይሎችን፣ የፋኖ ታጣቂዎችን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ጨምሮ ሰባት ኃይሎች «ትብብር ለኅልውና» የተባለ አዲስ ጥምረት በመመስረት በአማራ እና አፋር ክልሎች የጸረ-ማጥቃት ውጊያ መጀመራቸውን  እንዲሁም  በዚህ አደገኛ ሁኔታ እና የታጣቂዎች የጋራ ትብብር መፈጠር የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሃሙድ የሱፍ ምን እንዳሉ እንመለከታለን!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-24 11:31:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

https://youtu.be/AyCQl1onG0c በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ዳግመኛ በቀሰቀሰው ውጥረት ዙሪያ የትግራይ ኃይሎችን፣ የፋኖ ታጣቂዎችን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ጨምሮ ሰባት ኃይሎች «ትብብር ለኅልውና» የተባለ አዲስ ጥምረት በመመስረት በአማራ እና አፋር ክልሎች የጸረ-ማጥቃት ውጊያ መጀመራቸውን እንዲሁም በዚህ አደገኛ ሁኔታ እና የታጣቂዎች የጋራ ትብብር መፈጠር የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሃሙድ የሱፍ ምን እንዳሉ እንመለከታለን!

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]