በወልቃይት አቅጣጫ አዲስ ውጊያ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-24 11:00:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

በወልቃይት አቅጣጫ አዲስ ውጊያ‼️ በተከዜ ወንዝ አቅጣጫ በምዕራብ ግንባር አዲስ ከባድ ውጊያ መቀስቀሱ ተገለጸ። በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ (ራያ ዋግኽምራ አፋር ሰሜን ወሎ)እየተደረገ ካለው ውጊያ ባሻገር፣ ዛሬ በምዕራብ ግንባር በተከዜ ወንዝ አቅጣጫ አዲስና ከባድ ውጊያ መቀስቀሱን ከግንባር የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል። ከሌሊት ጀምሮ በአየር እና በድሮን የታገዘ ድብደባ ሲደረግበት በነበረው በዚህ ግንባር፣ በአሁኑ ሰዓት ከወልቃይት ወደ ትግራይ በሚወስደው መስመር በተከዜ ወንዝ በኩል በሁለት አቅጣጫዎች ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል። የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት ውጊያው እየተካሄደባቸው ያሉት ሁለቱ ግንባሮች፦ * የጸሊሞይ ግንባር፦ በዋናው ድልድይ በኩል በወልቃይት እና በትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች፣ እና * የጓል ተከዜ ግንባር፦ በተከዜ ወንዝ ዳርቻዎች ናቸው። በእነዚህ ግንባሮች…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]