" ልዩነቶች ሊፈቱ የሚችሉት በውይይት ብቻ እንጂ በወታደራዊ እርምጃ አይደለም " - አውሮፓ ህብረት
" ልዩነቶች ሊፈቱ የሚችሉት በውይይት ብቻ እንጂ በወታደራዊ እርምጃ አይደለም " - አውሮፓ ህብረት 👉 " ህወሓት ተቃዋሚዎች ላይ እየወሰደ ያለው የቤት ውስጥ እስር እና ሌሎች እርምጃዎች መቆም አለባቸው " - በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር በሰሜን ኢትዮጵያ በፍጥነት እየተባባሰ ያለው ሁኔታና ይህ ሁኔታ በሕዝቡ ላይ እያሳደረ ያለው ተጽዕኖ በጥልቅ እንደሚያሳስበው የአውሮፓ ኅብረት ገለፀ። በበርካታ አካባቢዎች ወታደራዊ እንቅስቃሴ ስለመኖራቸው የሚወጡ ዘገባዎች፣ እንዲሁም በትግራይ የሚገኙትን የመቐለ፣ የአክሱም እና የሽረ አውሮፕላን ማረፊያዎች የህወሓት ኃይሎች መቆጣጠራቸውም አሳስቦኛል ሲል ኅብረቱ አስታውቋል። ባለፉት ሳምንታትም በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የተፈጸሙ በርካታ የድሮን ጥቃቶችን በስጋት ሲከታተል እንደቆየም ጠቅሷል። " ውጥረቱን በአስቸኳይ ማርገብ ያስፈልጋል "…
Read the full story at tikvahethiopia ↗