" የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራት ግጭቱን ከሚያባብሱ ማንኛውንም ድርጊቶች ሊቆጠቡ ይገባል " - አፍሪካ ሕብረት
" የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራት ግጭቱን ከሚያባብሱ ማንኛውንም ድርጊቶች ሊቆጠቡ ይገባል " - አፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በሰሜን ኢትዮጵያ እንደገና የተከሰተው ውጥረትና ወታደራዊ መካረር እጅግ እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል። በተለይም ህወሓት የመቐለ፣ አክሱም እና ሽረ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መያዙና መቆጣጠሩ፣ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞችንም መያዙ በዚህም ምክንያት የሲቪል የአየር በረራ አገልግሎቶች መስተጓጎላቸው እንዳሳሰባቸው ጠቅሰዋል። ሊቀ መንበሩ በተጨማሪ፣ በደቡባዊ ትግራይ እና በአፋር ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ግጭት እየተባባሰ መምጣቱ እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል። በቅርቡ የተፈጠሩ አዳዲስ የፖለቲካና የወታደራዊ ጥምረቶች ሁኔታውን ይበልጥ ሊያወሳስቡት እና እ.ኤ.አ ከ2020 ጀምሮ የመሳሪያ ድምጽ ጸጥ ለማድረግ የተገኙ ውጤቶችን ሊቀለብሱ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗