ሰበር ዜና ‼️ሠላም ጠል የሆነው ህገ-ወጡ ህወሃት በለኮሰው እሳት መለብለቡን የዕዙ አዛዥ ገለፁ።
ሰበር ዜና ‼️ሠላም ጠል የሆነው ህገ-ወጡ ህወሃት በለኮሰው እሳት መለብለቡን የዕዙ አዛዥ ገለፁ። ከሰላም ይልቅ ጦርነትን የሚያሥቀድመው ህወሃት ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ተጣምሮ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከሌሊቱ 9 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የግዳጅ ቀጣና በከፈተው ማጥቃት በዕዙ ሠራዊት ጠንካራ ክንድ የተመከተ ሲሆን ታጣቂዎቹን ጨምሮ የተለያዬ ዓይነት መሳሪያና ተተኳሽ በቁጥጥር ስር ውሏል። የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል አሰፋ ቸኮል ህወሀት እና መሰል ተጣማሪ ቡድኖች በቀጣናው ሰብሮ በመግባት ህዝብን የመዝረፍ እና የመበተን ዓላማው መክሸፉን ገልፀው የዕዙ ሠራዊት በወሰደው ፈጣን የፀረ-ማጥቃት ምላሽ በህገ ወጡ ህወሃት ቡድን ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ መቻሉን ገልፀዋል። ህወሃት እና ታሪካዊ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን የማፍረስ አላማ አሸክመው…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗