“ከተለዋዋጭ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመሻገር አቅምን ማሠባሠብ ይገባል”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-24 11:34:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ከተለዋዋጭ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመሻገር አቅምን ማሠባሠብ ይገባል” የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 35ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የብሔረሰብ ምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ሙሉአዳም እጅጉ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የታቀዱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅዶች ተፈጻሚ እንዲኾኑ ምክር ቤቱ ክትትል እና ቁጥጥር ሲያደርግ ቆይቷል ብለዋል። በዚህም መልካም አፈጻጸም ተመዝግቧል ነው ያሉት። ወቅቱ እጅግ ተለዋዋጭ፣ ማኅበራዊ፣…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]