በሮማኒያ ምድር ታሪክ ለመጻፍ የሚሮጠው ኸይሪ በጂጋ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-24 12:03:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሮማኒያ ምድር ታሪክ ለመጻፍ የሚሮጠው ኸይሪ በጂጋ በአለም አትሌቲክስ የኢላይት ደረጃ ከተሰጣቸው የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች መካካል በሮማኒያ የሚከናወነው የቲራንስልቫኒያ 10 ኪሎሜትር ውድድር ነው፡፡ ቢዘህ መድረክም ኸይሪ በጂጋ በድጋሜ የማሸነፍና የቦታውን ክብረወሰን የማሻሻል ከፍተኛ ግምትን አግኝቷል፡፡ ውድድሩ ከተጀመረበት 2021 ጀምሮ በተደረጉ 5 መድረኮች በሁለቱም ጾታ 4ቱ የተጠናቀቁት በኬንያውያን አትሌቶች የበላይነት ነው፡፡ ያለፈው አመት 2025 ላይ ግን ኢትዮጵያዊያኖቹ ኸይሪ በጂጋና መዲና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]