#ችሎት

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-24 11:46:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው እስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ ዛሬም ብያኔ ሳይሰጥበት ተራዘመ። • ችሎቱ ተጨማሪ ቀጠሮ የሰጠው የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ መዝገብ ይቅረብልኝ በማለቱ ነው። በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የኢህአፓ አባላት የዋስትና ጉዳይ በዳኞች ፈረቃ መቀያየር ምክንያት ብያኔ ሳይሰጥበት በተደጋጋሚ መራዘሙን መዘገባችን ይታወሳል። የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የስር ፍርድ ቤት የዋስትና ውሳኔ ሊጸና ይገባል ወይስ አይገባም፣ እንዲሁም ለፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም የሚሉትን ጉዳዮች ለመመልከት ለዛሬ ቀጠሮ ሰጥቶ ነበር። በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ፍርድ ቤቱ የስር ፍርድ ቤት ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ አያስፈልገውም ሲል የሰጠውን ውሳኔ አስመልክቶ፣ ፖሊስ ምርመራውን በአግባቡ ጨርሶ ነው ወይስ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]