"ሾልኮ ለመግባት የሞከረው ህወሃት ተመቷል" የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አዛዥ
"ሾልኮ ለመግባት የሞከረው ህወሃት ተመቷል" የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አዛዥ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከሌሊቱ 9 ሰዓት ጀምሮ ህወሃት ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በመጣመር በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የግዳጅ ቀጣና ላይ የከፈተው ማጥቃት በሰራዊቱ ጠንካራ ክንድ መመከቱን የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀነራል አሰፋ ቸኮል ገልጸዋል። ቡድኑ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰልፎ ሾልኮ ለመግባት የሞከረባቸው ቦታዎች፡ ተኩለሽ (በሰሜን ወሎ ዞን) 📌ድልድይ 📌ቀይ አፈር 📌በረሃ ማርያም 📌ባይብዋ 📌በጭሮ 📌ኩቤ ቀረንሳ በእነዚህ ቦታዎች ላይ በተደረገው የመልሶ ማጥቃት ቡድኑ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ ወደመጣበት ለመመለስ ተገዷል። የደረሰው ኪሳራና የተማረኩ መሳሪያዎች፡ 📌የተገደለ፡ 272 📌የቆሰለ፡ 260 የተማረኩ መሳሪያዎች፡ 04 ዲሽቃ፣ 22 መትረየስ፣ 08 ስናይፐር፣ 50 ክላሽንኮፍ፣ 03 አርፒጂ7፣…
Read the full story at wasulife ↗