ህወሃት እየተመለሰ ነው-መከላከያ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-24 12:11:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህወሃት እየተመለሰ ነው-መከላከያ‼️ ህወሃት በሰሜን ወሎ ዞን ተኩለሽ ፣ ድልድይ ፣ቀይ አፈር ፣ በረሃ ማርያም ፣ ባይብዋ ፣በጭሮ እና ኩቤ ቀረንሳ በሚባሉ አካባቢዎች ላይ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰልፎ ሾልኮ ለመግባት የሞከረ ሲሆን በደረሰበት ጠንካራ ምት ወደ መጣበት ለመመለስ መገደዱን እንዲሁም ታጣቂዎች እና መሳሪዎችን መማረካቸውን የሰሜን ምስራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ገልፀዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]