በአራት ወራት ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ከቅጠል ተራ ወደ “መርካቶ የበጎነት መንደር “ የተቀየረዉ የመኖሪያ ስፍራ ምን ምን አካቷል?
በአራት ወራት ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ከቅጠል ተራ ወደ “መርካቶ የበጎነት መንደር “ የተቀየረዉ የመኖሪያ ስፍራ ምን ምን አካቷል? 👉 በ11 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የተገነቡ G+8 የሆኑ ዘጠኝ (9 )ብሎኮች 👉 በአራት ወራት ዉስጥ የተገነቡ 960 ቤቶች 👉 ሰፊ የስራ እድልን የሚፈጥሩ 371 የንግድ ሱቆች 👉 በውስጡ የህጻናት የመጫወቻ ስፍራ፣ የስፓርት ማዘውተሪያ( የኳስ ሜዳ፣ ቅርጫት ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ የመረብ ኳስ፥ የሰውነት ማጎልመሻ) ቦታዎች 👉 ለነዋሪዎች የመኪና ማቆምያ ፓርኪንግ፥ ለኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ፥ 👉 የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ 👉 ዘጠኙም ብሎኮች ላይ የጋራ መጠቀሚያ ሰገነት፥ ሊፍት፥ የፍሳሽና የኤሌክትሪክ መስመሮች 👉 ቅጠል ተራ ለመኖር እጅግ ምቹ ያልነበረ፤ ለሰው ልጅ ክብር የማይመጥን፤ 👉 እጅግ የቆሸሸ፣ የተፋፈገ እና የተጨናነቀ: በአስከፊ የእሳት…
Read the full story at zena24now ↗