ተራዝሟል!
ተራዝሟል! የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የመንግሥት ተቋማት ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ዕጩ ሠራተኞችን መልምለውና አስፈላጊ መረጃ ሞልተው እስከ መስከረም 14/2019 ዓ.ም ድረስ በ https://ee.kobotoolbox.org/x/AvHHIzYT እንዲልኩ መጠየቁ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የተሰጠው ጊዜ በቂ ባለመሆኑ የኦንላይን ማመልከቻ መቀበያው ጊዜ እስከ መስከረም 21/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ መስፈርቱን አሟልተው ለመግቢያ ፈተና መቅረብ የሚችሉ አመልካቾች ዝርዝር መስከረም 23/2019 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡ (የመግቢያ ፈተናው የ2ኛ ዲግሪ ዕጩ ተመዝጋቢዎችን አይመለከትም) መስከረም 27/2019 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥ ሲሆን መስከረም 29/2019 ዓ.ም. የመግቢያ ፈተና ያለፉትን የእጩዎች…
Read the full story at tikvahuniversity ↗