#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-24 12:46:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን አጠናቀው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ያለፉ ተማሪዎች በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራም (Extension) መመዝገብ እንደሚችሉ አሳውቋል፡፡ @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]