“ተፈጥሯዊው የኢትዮጵያ አምባሳደር”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-24 12:41:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ተፈጥሯዊው የኢትዮጵያ አምባሳደር” የፈጣሪን የማያልቅ ጥበብ በአንድነት ለመመልከት፤ በተፈጥሮው አስደናቂነት እና ውበት ለመመሰጥ ለሚሹ የጉዞ አፍቃሪያን ሁሉ የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ወደር የማይገኝለት ቀዳሚ መዳረሻ ነው። የኢትዮጵያ ጣራ የኾነው ይህ ድንቅ ሥፍራ የበጋው አቧራ በክረምቱ እርጥበት ሲረሰርስ ምድሩ በለምለም አረንጓዴ ምንጣፍ ይሸፈናል፤ ተራራዎች በተለየ የሕይወት እና የውበት መልክ ይገለጣሉ። ክረምቱ አልፎ ጸደይ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]