የአቡነ አረጋዊ ረድኤት እና ምልጃቸው አይለየን 🙏
የአቡነ አረጋዊ ረድኤት እና ምልጃቸው አይለየን 🙏 አባታቸው ይስሃቅ የሮም ነገሥታት ወገን ስለሆኑ ከነገሥታት ወገን የምትሆን ሚስት ቢትታጭላቸውም እምቢ ብለው ወደ አባ ጳኩሚስ ገዳም ገቡ፡፡ በምንኩስና ስማቸው ዘሚካኤል ተብለው የሚጠሩትና ከተሰዓቱ ቅዱሳን አንዱ የሆኑት አቡነ አረጋዊ፡፡ ገና በትንሽ እድሜያቸው መመንኮስ ቢፈልጉም የንጉሥ ልጅ ስለነበሩ የአባታቸውን ንግስና ወራሽ ይሆናሉ ተብለው በመታሰባቸው፣ ዓለምን ንቀውና ቆርጠው ገዳም መግባታቸውን በተለያዩ ፈተናዎች ካረጋገጡ በኋላ በ14 ዓመታቸው ምንኩስና ሰጧቸው፡፡ ዘሚካኤልም ከእንጦንስና ከመቃርስ ከጳኩሚስም የምንኩስና መንፈሳዊ ሐረግ 4ኛ ትውልድ ሆኑ፡፡ የአባ ዘሚካኤል እናት ንግሥት ዕድናም የልጃቸውን ዜና ሰምተው መንኩሰው የሴቶች ገዳም ገብተዋል፡፡ ተስዓቱ ቅዱሳን በአልአሜዳ ዘመነ መንግሥት በዘሚካኤል መሪነት በ460 ዓ.ም…
Read the full story at addis_news ↗