ሰበር ዜና : ትናንት ከህወሓት ምዕራብ ግንባር አመራር ተነስተው በኮሎኔል ድንኩል እንደተተኩ የተነገረው ጀነራል ምግበ ኃይሌ፣ ስልጣናቸውን ለማስረከብ ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ታውቋል።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-24 15:11:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና : ትናንት ከህወሓት ምዕራብ ግንባር አመራር ተነስተው በኮሎኔል ድንኩል እንደተተኩ የተነገረው ጀነራል ምግበ ኃይሌ፣ ስልጣናቸውን ለማስረከብ ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ታውቋል። ኮሎኔል ድንኩል ዛሬ ጠዋት ሽሬ የደረሱ ቢሆንም፣ ለጀነራል ምግበ ኃይሌ ታማኝ ናቸው በተባሉ ተዋጊዎች ወደ መቀሌ እንዲመለሱ መገደዳቸውም ታውቋል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]