‎🏟️ ከዓመታት የሜዳ አልባነት ስደት በኋላ በባሕር ዳር ስታዲየም የተመለሰው ክብር።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-24 15:37:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎🏟️ ከዓመታት የሜዳ አልባነት ስደት በኋላ በባሕር ዳር ስታዲየም የተመለሰው ክብር። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ደረጃውን በጠበቀ የመጫወቻ ሜዳ ማጣት ምክንያት ከሀገር ውጭ ውድድሩን ሲያካሂድ ቆይቷል። የኢትዮጵያ ስታዲዬሞች የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽንን (ካፍ) መስፈርት ሳያሟሉ ለዓመታት ዘልቀዋል። አሁን ግን የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የካፍ መስፈርትን በማሟላቱ ጨዋታ እንዲያደርግ ፈቃድ ተሰጥቶታል። ስታዲዬሙ ከዓመታት ቆይታ በኋላ መስከረም 19/2019 ዓ.ም በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ውድድር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]