ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!!

ADDIS_NEWSneutral2026-09-24 16:07:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!! በአዲሱ ዓመት ቅዱስ ሚካኤል የጎደለንን ይሙላልን፣ከክፉ ነገር ከልሎ የልባችንን መልካም መሻት ይፈጽምልን🙏 በጾርዓ ከተማ የሚኖር፣ ከዳን ወገን የሆነና ሚስቱም መካን የነበረች ማኑሄ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፡፡ የእግዚአብሔር መልአክም ለሴቲቱ ተገልጦ “እነሆ ትጸንሻለሽ፤ አሁንም ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅን የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ልጁም ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ ለእግዚአብሔር የተለየ ናዝራዊ ይሆናልና በራሱ ላይ ምላጭ አይድረስበት፤ እርሱም እስራኤልን ከፍልስጥኤማውያን እጅ ማዳን ይጀምራል” አላት። ሴቲቱም ለባልዋ የሆነውን ሁሉ ነገረችው፡፡ ማኑሄም የተላከው ሰው ዳግመኛ ወደኛ ይምጣ፤ ብሎ ወደ እግዚአብሔር ለመነ። እግዚአብሔርም የማኑሄን ድምፅ ሰማ፤ መልአኩም ሴቲቱ በእርሻ ውስጥ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]