ቲክቶከሮች ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ ተሸለሙ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-24 16:16:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቲክቶከሮች ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ ተሸለሙ አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል። ​በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]