የድሮን ጥቃት‼️
የድሮን ጥቃት‼️ በአላማጣ ከተማ ከባድ የተባለ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️ ህወሃት በአላማጣ ከተማ ፋጫ አንደኛ ትምህርት ቤት ውስጥ አስቀምጠዋቸው የነበሩ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ላይ ዛሬ መስከረም 14 8:00 ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል። ከዚህ በተጨማሪ በአላማጣ ከተማ ጅሃን 1ኛ ደረጃ ትም/ት ቤት አጠገብ የጥይት መጋዘን የነበረ ቢሆንም 7:50 ላይ በድሮን ጥቃት ተፈፅሞበታል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗