ሽራሮ‼️ሺዲዮ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-24 16:08:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሽራሮ‼️ሺዲዮ‼️ ዛሬ መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:20 በትግራይ ክልል እና ኤርትራ አዋሳኝ ላይ በሚገኘው ታችኛው አዲያቦ በሽራሮ ከተማ ከቀኑ 9:20 በተለምዶ ቻይና ካምፕ በሚባል አካባቢ ከባድ ተደጋጋሚ የጀት ጥቃት ተፈፅሟል። ሮይተርስ የዜና ወኪል በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎችን ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው፣ ውጥረቱ ጨምሯል ብሏል።የድሮን ጥቃትጥቃቱ የተፈጸመው የኤርትራ (የሻዕቢያ) ወታደሮች እና የሕወሃት ኃይሎች ይገናኙበታል ተብሎ በሚገመተው ስፍራ ላይ ተብሏል። በተጨማሪም ተሽከርካሪዎች ከኤርትራ በኩል ወደ ሽራሮ ሲንቀሳቀሱ በመታየታቸው ምክንያት ኢላማ ተደርገው እንደተመቱ ተጠቅሷል። ምስል:- ከሽራሮ Via : አዩዘሀበሻ @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]