" እየተጠባበቁ መበቃቀል በዝቷል፣ በክልሉ እየተበራከተ ለመጣው ግጭትና ጥቃት የፀጥታ መዋቅሩ ወገኝተኝነት እና የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከፍተኛ አስተዋፆ አለው " - የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎችና የፖሊስ የመረጃ ምንጮች
" እየተጠባበቁ መበቃቀል በዝቷል፣ በክልሉ እየተበራከተ ለመጣው ግጭትና ጥቃት የፀጥታ መዋቅሩ ወገኝተኝነት እና የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከፍተኛ አስተዋፆ አለው " - የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎችና የፖሊስ የመረጃ ምንጮች 👉 " ትናንት በነበረው ተኩስ 13 ሰዎች ሲሞቱ 8 ሰዎች ቆስለዋል ፤ ሁለት ሰዎች ደግሞ የደረሱበት አይታወቅም " - የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር በቅርቡ በጋምቤላ ክልል አቦል ወረዳ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን በፀጥታ ሃይሎች ታጅበው ሲጓዙ በነበሩ የህዝብ ተሽከርካሪዎች ላይ በተፈጸመ ተኩስ 16 ሰዎች መገደላቸውንና ከ50 ሰዎች በላይ መቁሰላቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ይህን ጥቃት ተከትሎ በተፈጸመ ጥቃት በትናትናው ዕለት በክልሉ ኢታንግ ልዩ ወረዳ የ13 ሰዎች ሲገደሉ 8 ሰዎች መቁሳላቸውንና 2 ሰዎች ደግሞ የት እንዳሉ ማወቅ እንዳልተቻለ የጋምቤላ ክልል…
Read the full story at tikvahethiopia ↗