ሰበር ዜና || ሰሜን ወሎ ፅንፈኛው ተደመሰሰ ‼️ ሰሜን ወሎ ዞን የደርሳን ብረሀኔና የምህረት ወዳጆ ቡድን በመከላከያ ሠራዊት እና ሠላም አስከባሪ ታሪክ ሲሰራ ውሏል ።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-24 16:30:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና || ሰሜን ወሎ ፅንፈኛው ተደመሰሰ ‼️ ሰሜን ወሎ ዞን የደርሳን ብረሀኔና የምህረት ወዳጆ ቡድን በመከላከያ ሠራዊት እና ሠላም አስከባሪ ታሪክ ሲሰራ ውሏል ። ይህ ከየትም የተሰባሰበው ሀገርን ለማፍረስ የሻዕቢያን እና የህወሀትን ተልዕኮ ይዞ የመጣው ፅንፈኛ ግብዓተ መሬቱ ተፈፅሟል። ይህ ስብስብ እንደዛሬው የሚያም በትር ተመትቶ የማያቅ ሲሆን ከዚህ በታች ተገልጧል። በመሆኑም የጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ከጥምር ጦሩ ጋር በመሆን በፅንፈኛው ፋኖ ላይ የ11 እዝ 45ኛ ክ/ጦር ጠቅላላ ታሪክ ፅፋለች። የመከላከያ ሰራዊት 11ኛ እዝ 45ኛ ክፍለ ጦር 🇪🇹1ኛ፣2ኛ፣4ኛ እና 5ኛ ሻለቆች ከሌሊት 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ከፅንፈኛዉ የወያኔ ጠላት ጋር እስካሁን ዉጊያ አድርገው ፦ 👉በዚህ ዉጊያ በጠላት ላይ የደረሰ ኪሳራ፦ 👉የተደመሰሰ ጠላት ከ200 በላይ 👉የጠላት ቁስለኛ 170 👉የተማረከ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]