በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የጥሬ ገንዘብ መጠን መገደቡ ተሰማ‼

WASULIFEneutral2026-09-24 19:08:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የጥሬ ገንዘብ መጠን መገደቡ ተሰማ‼ ​በአማራ ክልል በሚገኙት በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች በጥሬ ገንዘብ ማውጣት የሚችሉት በቀን ከ2 ሺህ እስከ 5 ሺህ ብር ብቻ መሆኑ ተገለጸ። ​የባንኩ ቅርንጫፎች ለዚህ ውሳኔ የሰጡት ይፋዊ ምክንያት ባይኖርም፣ ውሳኔው ከጸጥታ ሁኔታ ጋር የተያያዘ እንዳልሆነ ተጠቅሷል። ይልቁንም አንዳንዶች እርምጃው የዲጂታል ግብይትን ለማስፋፋትና የጥሬ ገንዘብ ዝውውርን ለመቀነስ ታስቦ የተደረገ ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን ያስቀምጣሉ። ​የአካባቢው ነዋሪዎችና ደንበኞች በጉዳዩ ላይ ከባንኩ በኩል ግልጽ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።እስካሁን ግን የተባለ ነገር የለም። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]