በደሴ ከተማ ፒያሳ የሚገኘውን ዋና ቅርንጫፍ ጨምሮ፣ በደሴና በዙሪያው በሚገኙ በርካታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ደንበኞች ከአምስት ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ለጊዜው ማውጣት እንዳይችሉ ከበላይ ኃላፊዎች መመሪያ መተላለፉን ነዋሪዎቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በዚህም ምክንያት በርካታ ደንበኞች ከታዘዘው ገደብ በላይ ጥሬ ገንዘብ ማግኘት ባለመቻላቸው ተመልሰዋል።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-24 19:25:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደሴ ከተማ ፒያሳ የሚገኘውን ዋና ቅርንጫፍ ጨምሮ፣ በደሴና በዙሪያው በሚገኙ በርካታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ደንበኞች ከአምስት ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ለጊዜው ማውጣት እንዳይችሉ ከበላይ ኃላፊዎች መመሪያ መተላለፉን ነዋሪዎቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በዚህም ምክንያት በርካታ ደንበኞች ከታዘዘው ገደብ በላይ ጥሬ ገንዘብ ማግኘት ባለመቻላቸው ተመልሰዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]