#UK
#UK የዩናይትድ ኪንግደም (UK) የትግራይ ኃይሎች (TDF) በአፋር እና በደቡባዊ ትግራይ ጥቃት መፈጸማቸውንና በትግራይ ክልል የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጣራቸውን በመግለጽ ድርጊቱን ኮነነች። ሁሉም ወገኖች ግጭቱን ከማባባስ እንዲቆጠቡ፣ ወታደራዊ እርምጃዎችም በአስቸኳይ ቆመው በአፍሪካ ሕብረት መሪነት ወደሚካሄድ ውይይት እንዲመለሱ ጠይቃለች። ግጭቱ ከቀጠለ በትግራይና በአካባቢው በተለይም በሴቶችና ልጆች ላይ ከባድ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አስገንዝባለች። በተጨማሪም " ትብብር ለህልውና " ጥምረት የኢትዮጵያን መንግሥት ለመገልበጥ ያለውን ዓላማ እንደማትደግፍ እና እንደማትቀበል ገልጻለች። ሁሉም ወገኖች የውይይት እና ሰላማዊ የፖለቲካ መፍትሄ መንገድን እንዲከተሉ ጥሪ አሳስባለች። በግጭቱ የተጎዱ ሰዎች መሠረታዊ አገልግሎትና የሕይወት አድን የሰብዓዊ እርዳታ እንዲያገኙ እና…
Read the full story at tikvahethiopia ↗