" ህወሓት የትላንቱ እርምጃው ኢትዮጵያን መልሶ ወደ ጦርነት የሚያስገባ ነው " - የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ
" ህወሓት የትላንቱ እርምጃው ኢትዮጵያን መልሶ ወደ ጦርነት የሚያስገባ ነው " - የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሲ ህወሓት መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት መጀመሩን ትላንት አሳውቆ ነበር። አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በህወሓት ድርጊት ማዘናቸውን ገልጸው ፤ የሰላም ውይይት አለመቀበል እና ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት መግጠም ለሕዝቡ ምንም ጥቅም አያመጣም ብለዋል። ሌሎች የታጠቁ ቡድኖች ከዚህ ዓይነት እርምጃ እንዲቆጠቡም አስጠንቅቀው፤ አሜሪካ "ኢትዮጵያን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ" ለመግፋት የሚሞክሩ አካላትን ለመቅጣት ማዕቀብን ጨምሮ የተለያዩ የእርምጃ አማራጮች እንዳሏት አሳውቀዋል። ከዚህ መግለጫ በኋላ ፥ የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ " ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (TPLF) ሰላማዊ መንገድን ከመከተል ይልቅ ውጥረቱን ማባባስን መርጧል " ሲል…
Read the full story at tikvahethiopia ↗