" እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሞቅ ያለና ልብን የሚነካ አቀባበል ያደረገልኝ የለም ! " - የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-24 20:23:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

" እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሞቅ ያለና ልብን የሚነካ አቀባበል ያደረገልኝ የለም ! " - የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ፫ኛ ኢትዮጵያ የገቡ ሲሆን በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በተገኙበት ደማቅ መንፈሳዊ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። " የእንኳን ደህና መጡ " አባታዊ ንግግር ያደረጉት ቅዱስነታቸው " እርሶ ከሩቅ አገር ከልዑካኑዎ ጋር መጥተው አገራችንን ስለባረኩ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን፤ ደስም ብሎናል " ሲሉ ገልጸዋል። " ሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ጥንታዊያን አኃት አብያተ ክርስቲያናት እንደመሆናቸው መጠን በየጊዜው መገናኘትና መወያየት ይጠበቅባቸዋል "…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]