#ዜናመሠረት በመላው ትግራይ የኢትዮ ቴሌኮም የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎቶች ተቋረጡ
#ዜናመሠረት በመላው ትግራይ የኢትዮ ቴሌኮም የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎቶች ተቋረጡ በትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች እየተደረገ ያለው ውጊያ ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በክልሉ የሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተረጋግጧል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/596
Read the full story at meseretmedia ↗