ቅዱስ ቂርቆስ የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ 🙏
ቅዱስ ቂርቆስ የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ 🙏 የሚያገኛቸውን መከራ ሳይፈሩ ስለ ክርስቶስ አምላክነት ከመስከሩ የክብር አክሊል ከተቀዳጁ ሰማዕታት የሦስት ዓመቱ ሕጻን ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ቅድስት ኢየሉጣ የሮም ግዛት በሆነው አንጌቤን በክርስትና ሃይማኖት ጸንታ የምትኖርና ልጇ ቅዱስ ቂርቆስንም በስርዓት ያሳደገችው ደግ ሴት ነበርች፡፡ በዘመኑ የነበረውን አረማዊ አስተዳዳሪ እለእስክንድሮስን በመፍራት ከልጇ ጋር ከሮም ወደ ጠርሴስ ብትሰደድም እለእስክንድሮስ ተከትሎ ባለችበት ቦታም አገኛት። ወታደሮችም እርሷንና ልጇን ይዘው ወደ መኮንኑ አቀረቧቸው። መኮንኑም "ስምሽን ንገሪኝ" ቢላት "ስሜ ክርስቲያን ነው" አለችው። መኮንኑ በብስጭት ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስንም "ስምህን ንገረኝ" ሲለው "ስሜ ክርስቲያን ነው፤ እናቴ የሰየመችኝን ከፈለክ ግን…
Read the full story at addis_news ↗