በመዲናዋ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ

WELCOMEneutral2026-09-25 06:20:16 UTC
AdYour ad here[email protected]
በመዲናዋ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ

አዲስ አበባ መስከረም 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዛሬ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት በአዲስ አበባ ማሽከርከር ተክልክሏል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እንዳስታወቀው አንዳንድ ወንጀል ፈጻሚዎች ሞተር ብስክሌትን በመጠቀም የቅሚያ እና የስርቆት ወንጀል ሲፈጽሙ ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል ወንጀል … The post በመዲናዋ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ላልተወሰነ ጊዜ ተከለከለ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]