ትዝታ ሸከተፍ ከአዲስ አበባ እስከ ጅቡቲ
አዲስ አበባ መስከረም 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መጀመሪያ ድምፁ ከሩቅ ይሰማል ቀጥሎ የብረት እግሮቹ በብረት ሀዲድ ላይ የሚፈጥረው ምት ልብን የሚያንኳኳ ስርአት ያለው ትርታ ይሆናል ጭሱ ገና ሳይታይ ሽታው ይቀድማል የነዳጅ ሽታ ከውጨው አየር ጋር ተቀላቅሎ የባህርና የብረት ፍትጊያ የፈጠረው ልዩ ጠረን ሸከተፍ…. ሸከተፍ…. ሸከተፍ…. ሸከተፍ…. ይህ ድምፅ በድሬዳዋም ሆነ በጂቡቲ ጣቢያ ለአንድ ምዕተ … The post ትዝታ ሸከተፍ ከአዲስ አበባ እስከ ጅቡቲ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗