በቀይ ባህር ንግድ ለተሳሰሩት ኢትዮጵያና ጅቡቲ ጠንካራ የሎጅስቲክስ ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶር)

WELCOMEneutral2026-09-25 06:20:16 UTC
AdYour ad here[email protected]
በቀይ ባህር ንግድ ለተሳሰሩት ኢትዮጵያና ጅቡቲ ጠንካራ የሎጅስቲክስ ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶር)

አዲስ አበባ መስከረም 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ከቀይ ባህር በቅርብ ርቀት የሚገኙ ቁልፍ አጋሮች በመሆናቸው በሁለቱ ሃገሮች መካከል ጠንካራና ፈተናዎችን መቋቋም የሚችል የንግድና የሎጅስቲክስ ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) እና የጁቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ በጅቡቲ ዳመርጆግን ከኢትዮጵያ ደወሌ የሚያገናኝና ታላቅ … The post በቀይ ባህር ንግድ ለተሳሰሩት ኢትዮጵያና ጅቡቲ ጠንካራ የሎጅስቲክስ ሥርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]