የሕዳሴ ዋንጫ የራስ አቅምና የመስዋዕትነት ዐሻራ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስአበባ መስከረም 14 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴ ዋንጫ የራስ አቅምና የመስዋዕትነት ዐሻራ ነው አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የሕዳሴ ዋንጫ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በክብር እንዲያርፍ በፌደሬሽን ምክር ቤት እና በዓድዋ ድል መታሰቢያ መካከል በዛሬው ዕለት ርክክብ ተካሂዷል አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በመድረኩ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት የሕዳሴ ዋንጫው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች … The post የሕዳሴ ዋንጫ የራስ አቅምና የመስዋዕትነት ዐሻራ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗