በ #ቴል_አቪቭ የሚገኙ #ኤርትራውያን አብዮት ለማካሄድ ማቀዳቸውን እና በ #ኢትዮጵያ፣ በ #አሜሪካ እንዲሁም በአውሮፓ እየተደራጁ መሆኑን ገለጹ‼️
በ #ቴል_አቪቭ የሚገኙ #ኤርትራውያን አብዮት ለማካሄድ ማቀዳቸውን እና በ #ኢትዮጵያ፣ በ #አሜሪካ እንዲሁም በአውሮፓ እየተደራጁ መሆኑን ገለጹ‼️ በኢትዮጵያ እና በሌሎች ሀገራት የሚንቀሳቀስ የኤርትራውያን የዲያስፖራ ንቅናቄ፣ የፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂን መንግሥት ለመጋፈጥ እና የዲሞክራሲያዊ አብዮት አካል በመሆን በሂደት ወደ ኤርትራ ለመመለስ እየተደራጀ መሆኑን አስታወቀ። «ሀአሬትዝ» (Haaretz) የተሰኘው የእስራኤል ጋዜጣ እንደዘገበው፤ የንቅናቄው አባላት እንቅስቃሴዎቻቸውን በ #አሜሪካ፣ በ #ስዊድን፣ በ #ጀርመን፣ በ #እስራኤል እና በ #ኢትዮጵያ ከሚገኙ ማህበረሰቦቻቸው ጋር በመተባበር እየሰሩ ይገኛሉ። «ብሪጌድ ንሐመዱ» በመባል የሚታወቀው ይህ ቡድን፣ በኤርትራ መንግሥት ላይ ይደረጉ የነበሩ ጥረቶች ውጤታማ አልነበሩም ካለ በኋላ፣ አዲስ የተቃውሞ ኃይል ሆኖ ብቅ ማለቱን…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗