ድል ተቀዳጅቻለው - መከላከያ ሰራዊት!!
ድል ተቀዳጅቻለው - መከላከያ ሰራዊት!! መከላከያ ሠራዊት ህወሓት ያሰለፈውን አራት አርሚዎች በመደምሰስ ወታደራዊ እንቅስቃሴውን ማክሸፉን አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት እንዳስታወቀው፤ ህወሓት 31ኛ፣ 26ኛ፣ 15ኛ እና 44ኛ የተባሉ አራት አርሚዎቹን ሙሉ በሙሉ በማሰለፍ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የግዳጅ ቀጣና ላይ ያካሄደው ወታደራዊ ግስጋሴ ሙሉ በሙሉ መክሸፉን ገልጿል። የተወሰደው እርምጃ፦ የታጣቂ ቡድኑ ኃይል ተጨማሪ ማጥቃት ለመሰንዘር ቢያቅድም፣ የኮሩ ክፍለ ጦሮች ባካሄዱት የተቀናጀ የፀረ-ማጥቃት እርምጃ የቡድኑን እንቅስቃሴ በቁጥጥር ሥር ማዋል መቻሉ ተመላክቷል። የደረሰ ጉዳት፦ በተካሄደው ወታደራዊ እርምጃ 436 የታጣቂ ቡድኑ አባላት ሲገደሉ፣ 220 መቁሰላቸው እና 44 ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር ውለው መማረካቸው ተገልጿል። የተማረኩ መሣሪያዎች፦ በዕርምጃው ወቅት 4 ዲሽቃ፣…
Read the full story at addis_news ↗