ሳፋሪኮም እንዲዘጋ ትዕዛዝ ተሰጠ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-25 10:11:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሳፋሪኮም እንዲዘጋ ትዕዛዝ ተሰጠ‼️ ሳፋሪኮም በመላው ትግራይ ሙሉ ለሙሉ እንዲዘጋ ህወሓት ለሳፋሪኮም ሰራተኞች ትዕዛዝ መስጠቱን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ አረጋግጠዋል። ዛሬ ቀን መስከረም 15 / 2019 ዓ/ም #ረፋድ ላይ የህወሓት አመራሮች #ላጪ የሚገኘው የሳፋሪኮም ፅፈት ቤት " ኔትወርኩን በአስቸኳይ ዝጉ " የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፏል። የኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ትናንት መስከረም 14 ምሽት ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ መቋረጡ ይታወሳል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]