በህክምና ስህተትና በስነ-ምግባር ግድፈት 31 የጤና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
በህክምና ስህተትና በስነ-ምግባር ግድፈት 31 የጤና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት በህክምና ስህተትና በስነ-ምግባር ግድፈት የቀረቡ 42 አቤቱታዎችን መርምሮ 31 የጤና ባለሙያዎች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ እንደተላለፈ ተገልጿል። የባለስልጣኑ የህክምና ስህተት እና የጤና ባለሙያ ስነምግባር ክትትል ዳይሬክተር አቶ መትክል ገ/መድህን ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ከተመረመሩት 42 አቤቱታዎች ጋር በተያያዘ 3 ሚድዋይፎች፣ 9 ዶክተሮች፣ 14 ነርሶች፣ 3 ጤና መኮንኖች፣ አንድ አንስቴቲስት እና አንድ የድንገተኛ ቀዶ ጥገና ባለሙያ በድምሩ 31 የጤና ባለሙያዎች ጥፋተኛ ተብለው የውሳኔ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። አቤቱታዎቹን የሚመረምሩት በባለስልጣኑ የተቋቋሙ የጤና ስነ-ምግባር ኮሚቴዎች ሲሆኑ ኮሚቴዎቹ ከተለያዩ የጤና ማህበራት…
Read the full story at zena24now ↗