ለመስቀል ደመራ በዓል ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች
ለመስቀል ደመራ በዓል ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የሚከበረውን የመስቀል ደመራ በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆነዋል፡፡ በዚህም መሰረት ከመስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም ረፋድ ከ5 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሐ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ፡- 👉 22 ማዞሪያ ወደ መስቀል አደባባይ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ ላይ እና ታች፣ 👉 ከቦሌ ኤርፖርት ወደ መስቀል አደባባይ ደንበል ወይም ኦሎምፒያ ላይ እና ታች፣ 👉 ከጎፋ ፣ በታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር መብራት ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ፣ 👉 ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ ለገሃር መብራት ፣ 👉 ከለገሃር ቴሌ ወደ ስታዲየም ንግድ ባንክ ክቡ ህንጻ መስቀለኛ፣ 👉 ከቸርቸል ጎዳና ፣ በአምባሳደር ወደ መስቀል አደባባይ ሐራምቤ መብራት፣ 👉 ከአራት ኪሎ ፣ በውጭ ጉዳይ…
Read the full story at addis_reporter ↗