ሲአይኤ በስፔን፣ ፈረንሳይና ጣሊያን ላይ የሩሲያ የድሮን ጥቃት ሊኖር እንደሚችል ማስጠንቀቁን ጣሊያንና ፈረንሳይ አስተባበሉ።
ሲአይኤ በስፔን፣ ፈረንሳይና ጣሊያን ላይ የሩሲያ የድሮን ጥቃት ሊኖር እንደሚችል ማስጠንቀቁን ጣሊያንና ፈረንሳይ አስተባበሉ። የስፔኑ "ኤል ሙንዶ" ጋዜጣ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ሲአይኤ ሩሲያ በሜዲትራኒያን ባህር ከንግድ መርከቦች በመነሳት በስፔን፣ ፈረንሳይ ወይም ጣሊያን ላይ የድሮን ጥቃት ልትፈጽም እንደምትችል ለአውሮፓ መንግስታት ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች ሲል አንድ ዘገባ አውጥቷል። በርካታ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች መነጋገሪያ የሆነው ይህ ዘገባ ሩሲያ ትናንሽ ድሮኖችን በኮንቴይነር ውስጥ በመደበቅ ከባህር ላይ በ200–300 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ልትተኩስ እንደምትችል ከሲአይኤ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ይጠቁማል። ዓላማው ከተማ ማውደም ሳይሆን የወደብ ወይም የአውሮፕላን ማረፊያ እንቅስቃሴን ለጊዜው ማስቆም፣ እሳት ማስነሳት ወይም የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጫና መፍጠር እንደሆነም ጋዜጣው ይጠቅሳል። ሆኖም…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗