"የአፋር የጸጥታ ሀይሎች ላይ አልተኮስንም" ጀነራል ሸሪፎ❗
"የአፋር የጸጥታ ሀይሎች ላይ አልተኮስንም" ጀነራል ሸሪፎ❗ የሕወሓት አርሚ 33 አዛዥ ጀነራል ወልደጊዮርጊስ ተኽላይ (ሸሪፎ) በአፋር ግንባር ስለተቀሰቀሰው ውጊያ ለቢቢሲ ትግረኛ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም፣ "እኛ የሐራ መሬት ታጣቂዎችን እንጂ የአፋር ክልልን አላጠቃንም" ሲሉ አስተባብለዋል። የአፋር ክልላዊ መንግሥት ከቀናት በፊት በሕወሓት መጠነ ሰፊ ጥቃት እንደከፈተበት መግለጹ ይታወሳል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗