እንድታውቁት፡- የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ተደረጉ
እንድታውቁት፡- የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ተደረጉ በአዲስ አበባ ከተማ ለመስቀል ደመራ በዓል የሚዘጉ መንገዶችን ይፋ ተደረጉ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ለመስቀል ደመራ በዓል ከዋዜማው ጀምሮ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በከተማው ከዛሬ ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ እስከ መርሃ ግብሩ ፍጻሜ የሚዘጉት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፦ • ከ 22 ማዞሪያ ወደ መስቀል አደባባይ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ ላይ እና ታች • ከቦሌ ኤርፖርት ወደ መስቀል አደባባይ ደንበል ወይም ኦሎምፒያ ላይ እና ታች • ከጎፋ ፣ በታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር መብራት ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ • ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ መሰቀል አደባባይ ለገሃር መብራት • ከለገሃር ቴሌ ወደ ስታዲየም ንግድ ባንክ ክቡ ህንጻ መስቀለኛ • ከቸርቸል ጎዳና ፣…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗