የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች ድጋፍ አደረጉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-25 11:43:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች ድጋፍ አደረጉ። ርእሰ መሥተዳድሩ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ወስደው ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ እና ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች ማበረታቻ እና ድጋፍ አድርገዋል። በክልሉ በፈተናው ከ500 በላይ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ከ50 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት ሰሞኑን የተበረከተ ሲኾን ዛሬ ደግሞ ከከተማ እና ከገጠር ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ እና ድጋፍ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]