የሰማዩ ንስር፣ የሉዓላዊነት ጠበቃ!
የሰማዩ ንስር፣ የሉዓላዊነት ጠበቃ! የኢትዮጵያ አየር ኅይል የሀገርን ሉዓላዊነት እና ደኅንነት ለማረጋገጥ ሰማይን በንስር ዐይን እየቃኘ 90 ዓመታትን ተሻግሯል። ይህ ታሪካዊ አየር ኃይል የኢትዮጵያን እና የቀጣናውን ሰላም ሲያስከብር የኖረ የጀግኖች ቤት ነው። የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ከማስከበር አልፎ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተልዕኮዎችን በብቃት መወጣት ችሏል። በ1954 ዓ.ም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሥር ኾኖ በኮንጎ…
Read the full story at amharamassmedia ↗