ትናንት ጠዋት ጀምሮ በሰሜን ወሎ እና አፋር ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በ17 ግንባር ተቀስቅሶ የነበረው ውጊያ ዛሬ በአብዛኛው ግንባሮች ጋብ ያለ ሲሆን በተኩለሽ አቅጣጫ እስከዚህ ሰዓት ድረስ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል።
ትናንት ጠዋት ጀምሮ በሰሜን ወሎ እና አፋር ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በ17 ግንባር ተቀስቅሶ የነበረው ውጊያ ዛሬ በአብዛኛው ግንባሮች ጋብ ያለ ሲሆን በተኩለሽ አቅጣጫ እስከዚህ ሰዓት ድረስ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል። ተጨማሪ መረጃዎችን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀላሉ። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗