ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ የብስ ትራንስፖርቶችና የሸቀጦች‼

WASULIFEneutral2026-09-25 12:53:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ የብስ ትራንስፖርቶችና የሸቀጦች‼ ከመስከረም 13 ቀን ጀምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እና ከጅቡቲ መሰረታዊ አቅርቦቶችን፣ ሸቀጣ ሸቀጦችንና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ጭነው ወደ ትግራይ ክልል በመጓዝ ላይ የነበሩ በርካታ የጭነት ተሽከርካሪዎች መንገድ ላይ ቆመው እንደሚገኙ የመረጃ ምንጮች ገልጸዋል። 📌 በወልድያ-ቆቦ-አለማጣ፣ በአባላ-መቀሌ እና በጨርጨር-መሆኔ መስመሮች ላይ የተሰማሩ ከባድ መኪኖች ከሶስት ቀናት በላይ መንገድ ላይ ቆመዋል። በተለይም በወልድያና በቆቦ ከተሞች በርካታ አቅርቦት የጫኑ ተሽከርካሪዎች ቆመው ይታያሉ። 📌 በጎንደር-ጠለምት፣ በሁመራ (በሁለቱም የቴክዜ በኩል)፣ በራያ እና በዋግህምራ በኩል ወደ ክልሉ የሚገቡና የሚወጡ የብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች ሙሉ በሙሉ አቁመዋል። 📌በአሁኑ ወቅት ወደ ክልሉ የሚገባም ሆነ የሚወጣ የብስ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]