🕊️ የግጭት ምንጭ ይድረቅ፣ የሞት እርምም ይውጣ✨
🕊️ የግጭት ምንጭ ይድረቅ፣ የሞት እርምም ይውጣ✨ በአማራ ክልል ባለፉት ሦሥት ዓመታት በዘለቀው የሰላም እጦት ምክንያት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ደርሷል። ማኅበረሰቡ በደስታና በሀዘን እንዳይገናኝ፣ ማኅበራዊ ግንኙነት እንዲገታ አድርጎ ቆይቷል። በርካቶችን ለሥነ-ልቦና ጉዳትም ዳርጓል። ወንድም ወንድሙን እያደማ ቆይቷል። ግጭቱን ለማስቆም በርካታ የሰላም ጥሪዎች ቀርበዋል። የሰላም በሮችም ተከፍተዋል። ይህንን አስከፊ በደል እና ግፍ በመገንዘብ የሰላም አማራጭን…
Read the full story at amharamassmedia ↗